ኮሚሽኑ ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 28፤ 2016 ባወጣው አጭር መግለጫ፤ “በተለያዩ የክልል አካባቢዎች የተጣሉ የእንቅስቃሴ ገደቦች እንዲነሱ” እና “ሌሎች ማህበረሰባዊ አገልግሎቶች” ወደነበሩበት እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለ10 ወራት ቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠናቀቁን ተከትሎ ከአዋጁ አተገባበር ጋር ተያይዞ በእስር የቆዩ ሰዎች ሊለቀቁ ይገባል ብሏል
በተለያዩ የክልል አካባቢዎች የተጣሉ የእንቅስቃሴ ገደቦች ሊነሱ እና ሌሎች ማኅበረሰባዊ አገልግሎቶች ሊመለሱ ይገባል
The Ethiopian Human Rights Commission says security forces killed dozens of civilians this month in the country’s Amhara region. In its latest report, the group says government forces committed extrajudicial killings against civilians accusing and arresting them for providing information or weapons to militias
ማክሰኞ ጥቅምት 20 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት በአንዳንድ አካባቢዎች በከባድ መሣሪያ እና አልፎ አልፎ በአየር/ድሮን ድብደባ ጭምር የታገዘ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገልጿል
በአማራ ክልል የቀጠለው የትጥቅ ግጭት በአየር መሣሪያ (ድሮን) ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በደረሰ ጥቃት በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ተናገረ
ተፋላሚ ኃይሎች ሲቪል ሰዎችንና ንብረቶችን፣ የሕዝብ አገልግሎቶችን እና መሠረተ ልማቶችን ዒላማ ከማድረግ ሊቆጠቡ፣ መንግሥት የማኅበራዊ አገልግሎቶች እዲቀጥሉ አስቻይ ሁኔታ ሊፈጥር ይገባል