ኢሰመኮ ከፌዴራል እና ከክልል መንግሥታት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ያደረጋቸው ተከታታይ ውይይቶች የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን በማጠናከር እና ጥሰቶችን በመከላከል ረገድ አበረታች ውጤቶችን አስገኝተዋል
ምርጫው ዴሞክራሲያዊ፣ ግልጽ፣ ተአማኒ እና ሰብአዊ መብቶች በተሟላ ሁኔታ የተከበሩበት እንዲሆን ለማድረግ መሰል አስቻይ ሁኔታዎችን የመፍጠር እርምጃዎች ሊጠናከሩ ይገባል
ክልሉ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል እያደረገ ያለውን ጥረት እንደአስፈላጊነቱ የፌዴራል መንግሥት ሊደግፍ ይገባል
The visit strengthens our partnership and reaffirms our shared commitment to promoting and protecting human rights
ኢሰመኮ ከዚህ ቀደሞም ቢሆን የመብት ጥሰት የፈጸሙ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ሲያደርግ መቆየቱን የነገሩን ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ አሁን ግን ከተቋማት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት በማድረግ አጥፊዎችን ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራን ነው ብለዋል
የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል የተጠያቂነት ሥርዓትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው
ፍትሕ ሚኒስቴር እና ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋራ በመሆን ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የግብአት ማሰባሰቢያ የውይይት መድረኮች እየተካሄዱ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከፌዴራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት እንዲሁም ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተውጣጡ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የተሳተፋበት ውይይት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል
ሁሉ-አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ወቅታዊ ግምገማ ረቂቅ ሪፖርት ዝግጅት ሂደት ግልጽ እና አሳታፊ እንዲሆን ያስፈልጋል
የእናቶች እና የጨቅላ ሕፃናትን የጤና መብቶች ሁኔታን ለማሻሻል መንግሥትን ጨምሮ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት አስፈላጊ ነው
In his foreword to the 3rd Ethiopia's Annual Human Rights Situation Report, which coincides with the last year of his five-year term, EHRC Chief Commissioner Dr. Daniel Bekele, underlined the urgent need for peaceful dialogue and discussion at national level to end conflicts and find a lasting solution to the widespread human rights violations occurring in the context of conflict