Women, children, older persons and persons with disabilities face heightened vulnerability during natural disasters
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ) በጎፋ ዞን ገዜ ወረዳ የደረሰው አሳሳቢ የተፈጥሮ አደጋ ያስከተለውን ሞት እና ጉዳት የሚመጣጠን የምግብ እና መሠረታዊ የሰብአዊ ድጋፍ በተቀናጀ እና በአፋጣኝ ሊቀርብ ይገባል ሲል አሳሰበ
ከረፋዱ 4 ሰዓት አካባቢ በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሉ የደረሰው የመሬት መናድ አደጋ የበርካቶችን ሕይወት መንጠቁን፤ በመኖሪያዎቻቸው እና መተዳደሪያዎቻቸው ላይም ጉዳት ማድረሱን ኢሰመኮ አመልክቷል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጎፋ ዞን፣ በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የደረሰው የመሬት ናዳ አደጋን ተከትሎ በሰዎች ሕይወት ላይ፣ በመኖሪያዎቻቸው እና በመተዳደሪያዎቻቸው ላይ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ የሚደርሱት ጥቆማዎች እና ሪፖርቶች በእጅጉ አሳሳቢ መሆናቸዉን አስታዉቋል
በተፈጥሮ አደጋ ወቅት በተለይም ሴቶች፣ ሕፃናት፣ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞች ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው