ረቂቁ ለሚመለከተው የመንግሥት ተቋም ከቀረበ ከሦስት ዓመታት በላይ የቆየውን የመረጃ ነጻነት አዋጅ፣ መንግሥት አጽድቆ ወደ ሥራ እንዲያስገባ፣ በጋምቢያ እየተካሄደ ባለው 81ኛው የአፍሪካ የሰዎችና የሕዝቦች መብቶች ጉባኤ ላይ ጥያቄ ቀረበ
የኢትዮጵያ መንግሥት፥ ለብዙኀን መገናኛዎች፣ መረጃ የማግኘት ነጻነትን ያረጋግጣል፤ የተባለውንና በፍትሕ ሚኒስቴር በረቂቅ ደረጃ ተይዞ የቆየውን፣ የመረጃ ነጻነት ዐዋጅን እንዲያጸድቅ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ
መረጃ የማግኘት መብት ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው
The right to access to information is an integral part of the right to freedom of expression