የመረጃ ነጻነት እና ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቶች ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ናቸው
ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብት ለሌሎች ሰብአዊ መብቶች መረጋገጥ ከሚያበረክተው አስተዋጽዖ አኳያ ለተግባራዊነቱ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል