በኮንሶ ዞን ለተከታታይ አራት የመኸር ዘመን ተቋርጦ የነበረው ዝናብ ባስከተለው ሰብአዊ ቀውስ ምክንያት ቢያንስ 190 ሺሕ ሰዎች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶችን ሁኔታ አስመልክቶ ትናንት ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት አስታውቋል
በዲራሼ ልዩ ወረዳ የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ከስር ጀምሮ ውይይቶችን በማድረግ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ትልቅ ሚና አለው
መንግሥት በኮንሶ ዞን እና በአጎራባች ልዩ ወረዳዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች የተደራጀ የምዝገባ ሥርዓት ማከናወን፣ የወሳኝ ኩነት አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች ሰነዶችን ማግኘት እንዲችሉ ማድረግ፣ እንዲሁም በክልሉ ለተደጋጋሚ መፈናቀል መንስዔ ለሆኑ ጉዳዮች ዘላቂ መፍትሔ ሊያፈላልግ ይገባል
በደቡብ ክልል፣ የኮንሶ ዞን ከኅዳር 1 እስከ ኅዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ ዳግም ባገረሹ ተከታታይ ግጭቶች የደረሰው አሰቃቂ ግድያ፣ የአካል...
IDPs, victims require urgent attention