ስደተኞች የሚደረግላቸው ጥበቃ እና ድጋፍ በሕግ አግባብ የተመራ እንዲሆን የባለግዴታዎችን ተቀራርቦ መሥራት ይጠይቃል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአዲስ አበባ ከሚገኙ በተለይ በኤርትራዊያን ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች በቀረቡ አቤቱታዎች መሠረት ክትትል ማድረጉን ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል
በአዲስ አበባ የሚገኙ በተለይም ኤርትራዊያን ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ለእስር መዳረጋቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
ለችግሩ እልባት የስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች የምዝገባ አገልግሎት እና የመታወቂያ ሰነድ እድሳት በአፋጣኝ መጀመር አለበት
በታኅሣሥ ወር 2014 ዓ.ም. ተይዘው የቆዩና በሁለቱ ካምፖች የሚገኙ ወደ 9,000 የሚጠጉ የትግራይ ተወላጆች ያሉበትን ሁኔታ በቦታው በመገኘት፣ በማነጋገር፣ የመንግሥት አካላትና አገልግሎት ሰጪዎችን እንዲሁም ሌሎች መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በማነጋገር ክትትል ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል