ዶ/ር ሚዛኔ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሲዳማ ክልሎች ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር በዋሉ በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት አለመቅረብ፣ በፖሊስ ጣቢያዎች የምግብ፣ የፍራሽ እና የአልባሳት አቅርቦት አለመኖር፣ማደሪያዎች በእስረኞች የተጨናነቁ መሆናቸው፣ በቂ ምግብ አለማቅረቡና የንጽህና ጉድለት ትኩረት ከሚሹ ጉዳዮች መካከል ናቸው ብሏል ኮሚሽኑ