ከምርጫው ጋር የተገናኙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ጥቆማዎችና አቤቱታዎች ለሰብአዊ መብቶች ክትትል ባለሙያዎች፣ በአቀራቢያ በሚገኙ የኢሰመኮ የከተማ ጽሕፈት ቤቶች በአካል በመገኘት ወይም በነጻ የስልክ መስመር 7307 ላይ በመደወል ማቅረብ ይቻላል
በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎችም ሆኑ በፖሊስ ጣቢያዎች ያሉ ተጠርጣሪዎች ኢሰብአዊ ከሆነ አያያዝ ሊጠበቁ ይገባል
በባሕርይ እና በማኅበራዊ ለውጥ ዙሪያ የሚሠሩ አካላት ብዝኃነትን ማዕከል በማድረግ የአረጋውያንን እና የአካል ጉዳተኞችን ሰብአዊ መብቶች በማስፋፋት ረገድ ጉልህ ሚና አላቸው
የሲቪል ምህዳር ሁኔታ የመከታተያ ዘዴን ለመተግበር የባለሙያዎችን የክትትል አቅም በስልጠና ማጎልበት የክትትል አሠራሮች ዘመናዊ እና ሳይንሳዊ ሥነ-ዘዴዎችን መሠረት ያደረጉ እንዲሆኑ በማድረግ የምህዳሩን ወቅታዊ ሁኔታዎች ለመከታተል ያስችላል