አባል ሀገራት የማንኛውንም ሰው ሊደረስበት የሚችለውን ከፍተኛውን የአካል እና የአእምሮ ጤና ደረጃ የማግኘት መብት ዕውቅና ይሰጣሉ
ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ መብቶችን ያማከለ የሽግግር ፍትሕ ምንድነው? በሽግግር ፍትሕ ሂደት ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ መብቶች እንዴት መካተት ይችላሉ?
ማንኛውም ሰው በሥነ-ጥበብ መልክ ሐሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብት አለው
Everyone shall have the right to freedom of expression in the form of art
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ ትንታኔ አስተርጉሞ አሳትሟል።
ሁሉም የሰው ልጆች እኩል ክብርና መብቶች ይዘው ነጻ ሆነው ተፈጥረዋል
All human beings are born free and equal in dignity and rights
Reporting by itself is not an end; concerted measures to implement recommendations of treaty bodies is necessary
ማንኛውም ሰው የግል ሕይወቱ፣ ግላዊነቱ፣ የመከበር መብት አለው። ይህ መብት መኖሪያ ቤቱ፣ ሰውነቱና ንብረቱ ከመመርመር እንዲሁም በግል ይዞታው ያለ ንብረት ከመያዝ የመጠበቅ መብትን ያካትታል
Everyone has the right to privacy. This right shall include the right not to be subjected to searches of his home, person or property, or the seizure of any property under his personal possession