ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአራተኛ በጀት ዓመት ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ያካተታቸው አንኳር ጉዳዮች በእንግሊዝኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Click here for the English version) ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ተያይዟል
በሰብአዊ መብቶች ላይ በጋራ መምከር እና አጋርነትን ማጠናከር ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበር እና ጥበቃ ጉልህ ሚና አለው
ኮሚሽነሮቹ በሰጡት አመራር የኢሰመኮን ሥራ በማጠናከር፣ ተደራሽነቱን በማስፋት እና በሕዝብ እንዲሁም በዓለም አቀፍ አጋሮች ዘንድ መተማመንን በማሳደግ ረገድ የሚጠበቅባቸውን ሚና አበርክተዋል
የሰብአዊ መብቶችን ባህል ለማድረግ ተተኪ ትውልድን በሰብአዊ መብቶች ዕውቀትና ክህሎት ማነጽ ይገባል
EHRC will closely follow the African Commission’s recommendations in response to Ethiopia’s report and monitor implementation
ስልጠናዎቹ በሽግግር ፍትሕ፣ በሕፃናት፣ በአረጋውያንና በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች ጥበቃና አያያዝ፤ እንዲሁም በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ የተሰጡ ናቸው
ውድድሩን በበላይነት ካጠናቀቁት 14 ትምህርት ቤቶች መካከል በጽሑፍ ክርክር የላቀ ነጥብ የሚያስመዘግቡ 8 ቡድኖች በግንቦት ወር በአዲስ አባባ ከተማ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ
The event marked EHRC’s first attendance as a permanent member of the NANHRI Steering Committee
ውድድሩ ተማሪዎች ስለ ሰብአዊ መብቶች ዕውቀትና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ የሚረዳ ነው
የውድድሩ ምናባዊ ጉዳይ “ለልማት ሲባል በግዳጅ ከመፈናቀል ጋር የተያያዙ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች” ላይ ያተኩራል