States Parties shall take legislative and other measures that facilitate the rights of older Persons to access services from state service providers
አባል ሀገራት ለየትኛውም ዓይነት የማኅበራዊ ዋስትና አገልግሎት አስተዋጾ ለማድረግ ዕድል ላላገኙ አረጋያን የገቢ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ የማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎት ሥርዓት መዘርጋቱን ማረጋገጥ ግዴታ አለባቸው
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት ለ3ኛ ጊዜ የሚካሄደው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በኢሰመኮ የ2015 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በከፍተኛ ደረጃ አሳሳቢ በመሆን ከተለዩት መብቶች መካከል በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ የሆነ መኖሪያ ቦታ/ቤት የማግኘት መብት ዙሪያ የሚያተኩር ይሆናል። ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ቀን የሚታሰብበት ዓመታዊው የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል 3ኛ...
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት ለ3ኛ ጊዜ የሚካሄደው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በኢሰመኮ የ2015 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በከፍተኛ ደረጃ አሳሳቢ በመሆን ከተለዩት መብቶች መካከል በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ የሆነ መኖሪያ ቦታ/ቤት የማግኘት መብት ዙሪያ የሚያተኩር ይሆናል። የኢሰመኮ 3ኛ ዙር የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የፎቶግራፍ እና የአጫጭር ቪድዮዎች ውድድር አጠቃላይ...
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት ለ3ኛ ጊዜ የሚካሄደው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በኢሰመኮ የ2015 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በከፍተኛ ደረጃ አሳሳቢ በመሆን ከተለዩት መብቶች መካከል በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ የሆነ መኖሪያ ቦታ/ቤት የማግኘት መብት ዙሪያ የሚያተኩር ይሆናል። በኢሰመኮ አዘጋጅነት ለሚካሄደው 3ኛ ዙር ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የሚቀርቡ የኪነጥበብ ሥራዎች...
የ2016 ዓ.ም. የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ የሆነ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት ላይ የሚያተኩር ሲሆን፣ ኅዳር 30 ቀን የሚውለው የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን ዓለም አቀፉን የሰብአዊ መብቶች መግለጫ 75ኛ ዓመት የሚታሰብበት ዝግጅት በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል፤ ሁሉም ሰው በውድድሩ እንዲሳተፍ እና ሂደቱን እንዲከታተል ተጋብዟል
ማንኛውም አእምሮው ወይም አካሉ የተጎዳ ሕፃን ከመንፈሳዊና ከአካላዊ ፍላጐቱ ጋር የተጣጣመ እንዲሁም ክብሩን የሚያረጋግጥ፣ በራስ መተማመኑንና በኅብረተሰቡ ውስጥ ያለውን ተሳትፎ የሚያሳድግ የተለየ የጥበቃ እርምጃ ተጠቃሚ የመሆን መብት አለው
A child who is mentally or physically disabled shall have the right to special measures of protection in keeping with his physical and moral needs and under conditions which ensure his dignity and promote his self-reliance and active participation in the community
የቁም ነገር መጥሄት ባልደረቦች ኮሚሽኑ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ የሄደባቸውን መንገዶች እንዲሁም ያወጣቸውን ተከታታይነት ያላቸውን ሪፖርቶች መርምረው ዶ/ር ዳንኤልንና የሚመሩትን ኮሚሽን በዓመቱ ሃላፊነቱን በአግባቡ የተወጣ የመንግስት መስሪያ ቤት ብለዋቸዋል
አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን የተመለከቱ ህጎች እና ተቋማዊ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ