States Parties shall take all appropriate measures to promote research and investment in new and renewable energy sources and appropriate technologies, including information technologies and facilitate women’s access to, and participation in their control
The briefing contributed to the constructive dialogue between the Committee and the Ethiopian Delegation
ኢሰመኮ በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶች ምላሽ አሰጣጥን በተመለከተ የዳኞችን ግንዛቤ ለማጎልበት የሚረዳ ውይይት ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲያካሂድ፣ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቤተሰብ ምድብ ችሎት፣ የተጠቂ ሴቶችና ሕፃናት ምድብ ችሎትና ወንጀል ውስጥ የገቡ ሕፃናት ምድብ ችሎት ዳኞች ተሳትፈዋል
በሴቶች እና ሕፃናት ላይ የሚደርሱ የቤት ውስጥ ጥቃቶች በልዩ ችሎቶች የሚታዩበት በጎ ጅምር እና የተደራጀ የመረጃ አያያዝ ሥርዐት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል
ሕፃናት የሚባሉት እነማን ናቸው? የሽግግር ፍትሕ ሂደት እና የሕፃናት መብቶች ግንኙነት ምንድን ነው? በሽግግር ፍትሕ ሂደት ለሕፃናት መብቶች ሊደረግ የሚገባውን ጥበቃ የሚደነግጉ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው? የሕፃናትን መብቶች ያከበረ የሽግግር ፍትሕ ሂደትን ለማረጋገጥ ምን እርምጃዎችን መውሰድ ይገባል?
የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም ከግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎች ጎን ለጎን ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በቂ ጥረት ሊደረግ ይገባል
አባል ሀገራት ሐሳብ ለማመንጨት ችሎታ ያለው ማንኛውም ሕፃን በሚመለከተው ጉዳይ ሁሉ ሐሳቡን በነጻነት የመግለጽ መብቱን ያረጋግጣሉ። ሕፃኑ የሚያቀርበው ሐሳብ ዕድሜውና በአእምሮ የመብሰል ሁኔታው እየታየ ተገቢው ክብደት ይሰጠዋል
States Parties shall assure to the child who is capable of forming his or her own views the right to express those views freely in all matters affecting the child, the views of the child being given due weight in accordance with the age and maturity of the child
አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮችን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች በሚካሄደው የፎቶግራፍ እና የአጫጭር ፊልሞች ውድድር ክህሎት እና ዝንባሌ ያላቸው ሰዎች እና ተቋማት በሙሉ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል
ሕፃናት ምቹ እና ሰብአዊ መብቶቻቸውን ያከበረ ትምህርት እንዲያገኙ ባለድርሻ አካላት ተገቢውን ትኩረት ሊሰጡ ይገባል