• የውይይት መድረክ: ከንግድና ሰብአዊ መብቶች ጋር የተያያዙ የአውሮፓ ኅብረት የሕግ ማዕቀፎች ለኢትዮጵያ ያላቸ…
  • Workishoppii: Inishiyeetiwwan Dambii/qajeelfama Gamtaa Awurooppaa Mi…
  • Aqoon-is-weydaarsi: Garashada Hindisayaasha Xeer-nidaamiyaha Midowga…
  • ዓውደ-መፅናዕቲ፦ ምስ ንግዲን ሰብኣዊ መሰላትን ዝተተሓሓዙ ስርዓታት ቑፅፅር ሕብረት ኣውሮፓ ኣብ ኢትዮጵያ ክ…

The Latest


የጤና መብት

አባል ሀገራት የማንኛውንም ሰው ሊደረስበት የሚችለውን ከፍተኛውን የአካል እና የአእምሮ ጤና ደረጃ የማግኘት መብት ዕውቅና ይሰጣሉ

The Right to Health

The States Parties recognize the right of everyone to the enjoyment of the highest attainable standard of physical and mental health

Workshop: Making Sense of EU Regulatory Initiatives Related to Business and Human Rights and Their Relevance for Ethiopia

Aligning national business practices with international human rights standards requires collaborative efforts

የኢሰመኮ ከፍተኛ አመራሮች ከተ.መ.ድ. የጥቃት ተጎጂዎች መብቶች ተሟጋች ጋር ያካሄዱት ውይይት

ጾታዊ እና ሥርዓተ-ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ለተፈጸሙባቸው ሰዎች የፍትሕ ተደራሽነትን፣ የተሐድሶ አገልግሎትን እና ተጠያቂነትን ማስፋፋት የኢሰመኮ ትኩረት ሆኖ ይቀጥላል

Hoggansi KMNI Tooftaa Miidhamtoota Giddugaleessa Godhate Cimsuuf Leellistoota Mirgoota Miidhaamtootaa Dhaabbata Mootummoota Gamtoomanii Waliin Walgayii Taa’e

Namoota miidhaa saalaa-qunnamtii fi jeequmsa koorniyaa (SGBV) irraa dandamataniif haqa argamsiisuu, tajaajilli deebisanii dhaabuu fi itti gaafatamummaa mirkaneessuun xiyyeeffannoo ijoo hojii KMNI ta’ee itti fufaa

Hoggaanka EHRC oo la kulmay U-doodaha Qaramada Midoobay ee Xuquuqda Dhibanayaasha si loo Xoojiyo Nidaamyada Udub-dhexaadka u ah Dhibanaha

Horumarinta helitaanka caddaaladda, adeegyada dhaqan-celinta, iyo la-xisaabtanka dadka ka badbaaday xadgudubyada ku salaysan jinsiga iyo galmada (SGBV) ayaa weli udub-dhexaad u ah shaqada EHRC

ኣመራርሓ ኮሰመኢ ምስ ተጣበቕቲ መሰላት ግዳያት ውድብ ሕቡራት ሃገራት (UN) ንግዳያት ማእኸል ዝገበሩ ኣሰራርሓታት ኣብ ምጥንኻር ዝዓለመ ዘተ ኣካይዶም

ኮሰመኢ፥ ምድንፋዕ ተበፃሒነት ፍትሒ፣ ግልጋሎት ሕውየትን ምርግጋፅ ተሓታትነትን ግዳያት ፆታዊ ዓመፅን ፆታ-ተኮር ጥቕዓትን (SGBV) ቀዳማይ ትኹረት ዝወሃቦ ዓውዲ ስራሕ እዩ

EHRC Leadership Meets UN Victims’ Rights Advocate to Strengthen Victim-Centred Approaches

Promoting access to justice, rehabilitation services and accountability for survivors of sexual and gender-based violence (SGBV) remains central to EHRC’s work

የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሽግግር ፍትሕ እና የምርጫ ተሳትፎን አስመልክቶ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ

በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲሁም በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ተሳትፎን ማረጋገጥ ይገባል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe

[custom-twitter-feeds num=6]

ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን


የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ለተፈጸሙባቸው ሰዎች የፍትሕ ተደራሽነትን እና ተጠያቂነትን ማስፋፋት ትኩረቱ ሆኖ እንደሚቀጥል ገለጸ – KANA TV 

ይህ የተገለጸው የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጥቃት ተጎጂዎች መብቶች ተሟጋች ናጅላ ናሲፍ ፓልማ ጋር ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲሁም በመጪው ሀገራዊ ምርጫ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ተሳትፎን ማረጋገጥ እንደሚገባ አሳስቧል – KANA TV

ኢሰመኮ ማሳሰብያውን የሰጠው የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ እና በመጪው ምርጫ የሚኖራቸውን ተሳትፎ አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቢሾፍቱ ባካሄደበት ወቅት ነው

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ነጻ፣ ፍትሐዊ፣ ግልጽ፣ ተአማኒ፣ የሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ሌሎች ተጋላጭ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፎ የተረጋገጠበት፣ ተደራሽ እና አካታች እንዲሆን ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንዳለበት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል – EBS TV Worldwide

ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ዐቅምን ለማሳደግ ባካሄደው የምክክር መድረክ ነው

የኢሰመኮ የስራ ዘርፎች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በፌዴራል ህገ መንግስት መሰረት የተቋቋመ እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋም የሰብአዊ መብቶችን የማስከበር እና የማስጠበቅ ስልጣንን የሚያቀርብ ነጻ የፌደራል መንግስት አካል ነው።