በኮንሶ ዞን ለተከታታይ አራት የመኸር ዘመን ተቋርጦ የነበረው ዝናብ ባስከተለው ሰብአዊ ቀውስ ምክንያት ቢያንስ 190 ሺሕ ሰዎች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል
— Addis Maleda – አዲስ ማለዳ (@addismaleda) September 16, 2023
ሙሉ ዘገባውን=> https://t.co/Vj01NT2BFW pic.twitter.com/yHiukeZKNn
