ሙሃመድ ዴክሲሶንና በሱ መዝገብ የተከሰሱትን ሁለት ሰዎችን የጅማ ወረዳ ፍርድ ቤት መጋቢት 7 እንዲለቀቁ ቢወስንም አሁንም በእስር ላይ ናቸው። በአስቸኳይ ከእሰር እንዲለቀቁ እየጠየቀ የፍርድ ቤቶች ትዕዛዝ እንዲከበር ያሳስባል፡፡