የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ዓለም አቀፍ ቃልኪዳን፣ አንቀጽ 14(2) እና (3) (ሰ)
- በወንጀል የተከሰሰ ማንኛውም ሰው በሕግ አግባብ ጥፋተኝነቱ በፍርድ እስካልተረጋገጠ ድረስ ነጻ ሆኖ የመቆጠር መብት አለው።
- ማንኛውም የወንጀል ክስ የቀረበበት ሰው በራሱ ላይ እንዲመሰክር ወይም ጥፋተኛነቱን እንዲያምን ሊገደድ አይገባም።
በወንጀል የተከሰሰ ማንኛውም ሰው በሕግ አግባብ ጥፋተኝነቱ በፍርድ እስካልተረጋገጠ ድረስ ነጻ ሆኖ የመቆጠር መብት አለው
የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ዓለም አቀፍ ቃልኪዳን፣ አንቀጽ 14(2) እና (3) (ሰ)