Skip to content
Facebook Twitter
  • አማርኛአማርኛ
  • EnglishEnglish
Ethiopian Human Rights Commission – EHRC
  • About
    • Who We Are
    • Our Team
    • Careers
    • Contact Us
  • Regions
        • Regions

          EHRC is an independent federal institution tasked with the promotion and protection of human rights in Ethiopia.

        • Addis Ababa
        • Afar
        • Amhara
        • Benishangul Gumuz
        • Gambella
        • Oromia
        • Somali
        • SNNP
        • Tigray
  • Areas of Work
        • Areas of Work

          We are an independent national human rights institution tasked with the promotion & protection of human rights in Ethiopia.

        • Economic, Social and Cultural Rights
        • Civil & Political Rights
        • IDPs, Refugees & Migrants Rights
        • Rights of Persons with Disabilities and the Rights of Older Persons
        • Women’s and Children’s Rights
        • HR Monitoring and Investigation
        • Human Rights Education
  • Press Releases
  • Reports
  • Media
    • EHRC on the News
    • EHRC Videos
    • Newsletters
    • Events
  • Resources
 
Ethiopian Human Rights Commission – EHRCEthiopian Human Rights Commission – EHRC

የማሰቃየት ተግባር ሰለባ ከሆኑ ተጎጂዎች ጎን የመቆም ዓለም አቀፍ ቀን አስመልክቶ የተዘጋጀ አውደ ጥናት

June 29, 2022July 1, 2022 Event Update

በአጠቃላይ አውደ ጥናቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ የሆኑ ሀሳቦችን በፈጠራ ሥራዎች በታገዘ መልኩ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተሻለ የአሠራር ስልት ለመፍጠር እንዲያስችል እና የመፍትሔ ሃሳቦችን ላይ ለመወያየት አስችሏል

Twitter Facebook Telegram Email Whatsapp Print

የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ሰኔ 19 ቀን የማሰቃየት ተግባር ሰለባ የሆኑ ተጎጂዎችን የመደገፍ ዓለም አቀፍ ቀን እንዲሆን ባወጀው መሰረት በተለያዩ የዓለማችን ክፎሎች በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር ቆይቷል፡፡ 

የማሰቃየት፣ ኢሰብዓዊ ከሆነ ወይም ክብሩን ከሚያዋርድ አያያዝ ወይም ቅጣት ድርጊት የሚከለክል ጠንካራ ዓለም አቀፍ ተቋማት እና የሕግ ማዕቀፍ ቢኖርም ሰዎች ለዚህ አይነት ድርጊት ሰለባ ሲሆኑ ይታያል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ ኢሰመኮ ባወጣቸው ሪፖርቶች እንደተመለከተው በጦርነቱ አውድ በሲቪል ሰዎች እንዲሁም በተሳታፊ ወገኖች አባላት ላይ የጭካኔ እና የማሰቃየት ተግባር የተሞላበት ጥቃት እንደደረሰባቸው ተመላክቷል፡፡

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የማሰቃየት ተግባር ሰለባ የሆኑ ተጎጂዎችን የመደገፍ የዓለም አቀፍ ቀንን አስመልክቶ አውደ ጥናት በማዘጋጀት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት፣ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ያልሆኑ የሲቪክ ማኅበራት ድርጅቶች፣ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት፣ ጋዜጠኞች፣ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ያሳተፈ መድረክ ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አካሂዷል። በዝግጅቱ ሰለባ ለሆኑ ተጎጂዎች ፍትሐዊ እና በቂ የሆነ ካሳ የማግኘት መብት እንዳላቸው፤ መንግሥት ይሄንን መብት የማስጠበቅ ግዴታ እንዳለበት እና የድርጊቱ ሰለባ ተጎጂዎቹ ብቻ ሳይሆኑ ተጽዕኖው በቤተሰቦቻቸው እና በማኅበረሰቡም ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚያሳርፍ ተገልጿል።

በዝግጅቱ የ UN Voluntary Fund for Victims of Torture የባለ አደራ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ሎረንስ ሙሩጉ ሙቴ ከዓለም አቀፍ መስፈርቶች አንጻር እዲሁም የጭካኔ ከተሞላበት ኢሰብዓዊ ድርጊት ተጎጂ ፍትሕዊና በቂ ካሳ አግኝቶ በተቻለ መጠን ከጉዳቱ ሙሉ በሙሉ የሚያገግምት ሁኔታ የሚፈጥር ሕጋዊ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊነት በተመለከት የውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅርበዋል፡፡ የኢሰመኮ ክትትል እና ምርመራ የሥራ ክፍል የሪጅን ዳይሬክተር ሰላማዊት ግርማይ ዓለም አቀፍ እና ሀገራዊ ሕጎች ላይ ዳሰሳ እና በሕጉ ክፍተቶች ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል።

በተጨማሪም የጭካኔ ተግባራት ዙርያ ያተኮር አውደ ርዕይ የተዘጋጀ ሲሆን፣ በጉዳዩ ዙርያ የሚያውጠነጥኑ ስዕሎች ቀርበውበታል። አውደ ርዕዩ እስከ ሳምንቱ ማብቂያ በኢሰመኮ ዋና መሥሪያ ቤት መግቢያ የሚታይ ይሆናል። እንዲሁም በአውደ ጥናቱ ማብቅያ የማሰቃየት ተግባር ሰለባ የሆኑ ተጎጂዎችን የሚደርስባቸውን አካላዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳት የሚያሳይ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል (ፊልም) ለስብሰባው ተሳታፊዎች ለዕይታ ቀርቧል፡፡ ፊልሙን እዚህ ማግኘት ይችላሉ።

በአጠቃላይ አውደ ጥናቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ የሆኑ ሀሳቦችን በፈጠራ ሥራዎች በታገዘ መልኩ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተሻለ የአሠራር ስልት ለመፍጠር እንዲያስችል እና የመፍትሔ ሃሳቦችን ላይ ለመወያየት አስችሏል፡፡

Reports & Press Releases

February 3, 2022February 6, 2022 Press Release
Stakeholders Consultation to Support the Implementation of the Recommendations of the Joint Investigation Report of EHRC and OHCHR on the Tigray Conflict
January 17, 2022February 20, 2022 ስብሰባዎች እና ሌሎች ዝግጅቶች
በታኅሣሥ እና በጥር ወራት 2014 ዓ.ም. ከተከናወኑ አበይት ተግባራት በጥቂቱ
December 7, 2021December 7, 2021 Press Release
EHRC thanks its stakeholders for their support in its success in obtaining “A” status reaccreditation
June 17, 2021July 14, 2021 EHRC Quote
IPC findings underscore dismal humanitarian situation in Tigray

Signup for the Latest Update from EHRC

Submit your email to singup

Signup for the Latest Update from EHRC

    Submit your email here to get the latest update from EHRC.

    Facebook Like us on FacebookTwitter Follow us on Twitter

    Useful Links

    • NANHRI
    • GANHRI
    • OHCHR
    • ACHPR

    Get Involved

    • Jobs
    • Events
    • Contact Us
    • Telegram Bot

    Connect with Us

    • Facebook
    • Twitter
    • LinkedIn
    • YouTube
    EHRC
    We are an independent national human rights
    institution tasked with the promotion & protection of
    human rights in Ethiopia
    Submit your email to get the latest update from EHRC

    © 2022 Copyright Ethiopian Human Rights Commission (EHRC). All Rights Reserved. Powered by 360Ground

    This website uses cookies in order to improve the user experience and provide additional functionality.

    By continuing to use this site you agree to our use of cookies.

    Scroll to top
    • About
      • Who We Are
      • Our Team
      • Careers
      • Contact Us
    • Regions
      • Addis Ababa
      • Afar
      • Amhara
      • Benishangul Gumuz
      • Gambella
      • Oromia
      • Somali
      • SNNP
      • Tigray
    • Areas of Work
      • Economic, Social and Cultural Rights
      • Civil & Political Rights
      • IDPs, Refugees & Migrants Rights
      • Rights of Persons with Disabilities and the Rights of Older Persons
      • Women’s and Children’s Rights
      • HR Monitoring and Investigation
      • Human Rights Education
    • Press Releases
    • Reports
    • Media
      • EHRC on the News
      • EHRC Videos
      • Newsletters
      • Events
    • Resources
    • አማርኛአማርኛ
    • EnglishEnglish
    Facebook Twitter
    Search
    Powered by  GDPR Cookie Compliance
    Privacy Overview

    This website uses cookies so that we can provide you with the best user experience possible. Cookie information is stored in your browser and performs functions such as recognising you when you return to our website and helping our team to understand which sections of the website you find most interesting and useful.

    Strictly Necessary Cookies

    Strictly Necessary Cookie should be enabled at all times so that we can save your preferences for cookie settings.

    If you disable this cookie, we will not be able to save your preferences. This means that every time you visit this website you will need to enable or disable cookies again.