የአፍሪካ የሰዎች እና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር የአረጋውያን መብቶች ፕሮቶኮል፣ አንቀጽ 8
- አረጋውያን ከጥቃት እና ከጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የመጠበቅ መብት አላቸው።
- መንግሥት የአረጋውያንን በተለይም የሴት አረጋውያንን ደኅንነት፣ ጤና፣ ሕይወት እና ክብር የሚጎዱ እንደ ጥንቆላ ያሉ ውንጀላዎችን ጨምሮ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስወገድ አስፈላጊውን ሁሉ እርምጃ የመውሰድ ግዴታ አለበት።
አረጋውያን ከጥቃት እና ከጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የመጠበቅ መብት አላቸው
የአፍሪካ የሰዎች እና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር የአረጋውያን መብቶች ፕሮቶኮል፣ አንቀጽ 8