ኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት፣ አንቀጽ 89 (3) 

  • መንግሥት የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ እንዳይደርስ መከላከልና አደጋው ሲደርስም ለተጎጂው እርዳታ በወቅቱ እንዲደርስ ማድረግ አለበት።

የሴንዳይ የአደጋ ሥጋት ቅነሳ ማዕቀፍ (እ.ኤ.አ. 2015 – 2030)፣ አንቀጽ 19 (ሐ)

  • የአደጋ ሥጋት አመራር ዓላማ የልማት መብትን ጨምሮ ሁሉንም ሰብአዊ መብቶችን በማስፋፋት እና በመጠበቅ፣ ሰዎችን እና ንብረታቸውን፣ ጤናቸውን፣ መተዳደሪያቸውን እና ምርታማ ንብረቶቻቸውን እንዲሁም የባህልና የአካባቢ ሀብቶችን መጠበቅ ነው።