Skip to content
Facebook XYouTube Linkedin Flicker TikTok Instagram WhatsApp Telegram
Ethiopian Human Rights Commission – EHRC
  • About
    • Who We Are
    • Our Team
    • Careers
    • Contact Us
  • Regions
        • Regions

          EHRC is an independent federal institution tasked with the promotion and protection of human rights in Ethiopia.

        • Addis Ababa
        • Afar
        • Amhara
        • Benishangul Gumuz
        • Gambella
        • Oromia
        • Somali
        • Tigray
        • Central Ethiopia
        • Dire Dawa
        • Harari
        • Sidama
        • South Ethiopia
        • South West Ethiopia Peoples'
  • Areas of Work
        • Areas of Work

          We are an independent national human rights institution tasked with the promotion & protection of human rights in Ethiopia.

        • Economic, Social & Cultural Rights
        • Civil & Political Rights
        • IDPs, Refugees & Migrants’ Rights
        • Rights of Persons with Disabilities & the Rights of Older Persons
        • Women’s & Children’s Rights
        • Human Rights Education
        • Human Rights Monitoring & Investigation
        • Human Rights Film Festival
        • Human Rights Moot Court Competition
  • Press Releases
  • Reports
  • Media
    • EHRC on the News
    • EHRC Newsletters
    • EHRC Videos
    • EHRC Visuals
  • Latest
    • Expert Views
    • Explainers
    • Event Updates
    • Annual Ethiopia Human Rights Situation Reports
  • Resources
 
Ethiopian Human Rights Commission – EHRCEthiopian Human Rights Commission – EHRC

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዕጩ ጥቆማ ማሰባሰብ መጀመሩን ስለማሳወቅ

December 11, 2024December 11, 2024 Press Release

በኢሰመኮ ማቋቋሚያ አዋጅ (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) መሠረት የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ዕጩዎች ጥቆማ እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የሚቆይ ነው

Twitter Facebook Telegram Email Whatsapp Print

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌዴራል ሕገ መንግሥቱ መሠረት ነጻ የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) የተቋቋመና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ፣ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበር እና ጥበቃ የሚሠራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ነው። የኢሰመኮ ማቋቋሚያ አዋጅ አንቀጽ 8 ኢሰመኮ አንድ ዋና ኮሚሽነር እንደሚኖረው ይደነግጋል፡፡ ከሐምሌ ወር 2011 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ድረስ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ኢሰመኮን በዋና ኮሚሽነርነት ያገለገሉ ሲሆን፤ የ5 ዓመታት የሥራ ዘመናቸው መጠናቀቁን ተከትሎ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ የዋና ኮሚሽነርን ሥራዎች ደርበው እየሠሩ ይገኛሉ፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን የሚያቋቁሙና ተቋሙን የሚመሩ አባላትን እንዲመርጥና እንዲሰይም በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት በተደነገገው መሠረት፣ የዋና ኮሚሽነሩን ቦታ ለማሟላት ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም. የዕጩዎች ጥቆማ ጥሪ ለሕዝብ ይፋ አድርጓል።

በኢሰመኮ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) በአንቀጽ 12 መሠረት ዕጩዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሊያሟሉ ይገባል፦

  • ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ተገዢ የሆነ/ች፣
  • ዕድሜ፡- ከ35 ዓመት በላይ፣
  • ዜግነት፡- ኢትዮጵያዊ/ት፣
  • ለሰብአዊ መብቶች መከበር ተቆርቋሪ የሆነ/ች፣
  • ሥራውን ለመሥራት የሚያስችል የተሟላ ጤንነት ያለው/ያላት፣
  • ከደንብ መተላለፍ ውጪ ባለ በሌላ ወንጀል ጥፋት ተከሶ/ሳ ያልተፈረደበት/ባት፣
  • በሕግ ወይም አግባብ ባለው ሌላ ሙያ የሰለጠነ/ች፣ በልምድ ሰፊ ዕውቀት ያካበተ/ች፣
  • በታታሪነቱ/ቷ፣ በታማኝነቱ/ቷ እና በሥነ ምግባሩ/ሯ መልካም ስም ያተረፈ/ች፣
  • የማንኛውም ፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነ/ች፣ እንዲሁም
  • ከፍተኛ ኃላፊነት ለመሸከም የሚያስችል የአመራር ብቃት ያለው/ላት፣

በተጨማሪም ለአካል ጉዳተኛ ባለሙያዎች ኢሰመኮ ተመጣጣኝ ማመቻቸት የሚያዘጋጅ በመሆኑ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አካል ጉዳተኛ ባለሙያዎች እንዲያመለክቱ ወይም በዕጩነት እንዲጠቆሙ ይበረታታል።

ስለሆነም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፌስቡክ ገጽ ላይ በተገለጸው መሠረት እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ እነዚህን መስፈርቶች የሚያሟሉ ዕጩዎችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መንገዶች በመጠቆም ወይም በማመልከት ሁሉም ባለድርሻዎች እንዲሳተፉ ኢሰመኮ በድጋሚ ጥሪውን ያቀርባል።

ይህንን የተያያዘውን ቅጽ በመሙላት

  1. በኢሜል አድራሻ፦ humanrightcnc@hopr.gov.et
  2. በሞባይል ስልክ ቁጥር፡- +251 969 27 43 43
  3. በቢሮ ስልክ ቁጥር፡- +251 111 13 49 99 በመደወል ወይም
  4. በአካል ማቅረብ ለሚፈልጉ፦ አራት ኪሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የእንግዳ መቀበያ ቢሮ በተዘጋጀው ዝግ ሳጥን ውስጥ የጥቆማ ወረቀታቸውን ማስገባት ይችላሉ።
ቅጹን እዚህ ያግኙ

Related posts

April 16, 2024April 16, 2024 Press Release
የኢሰመኮ የሴቶች እና ሕፃናት መብቶች ዘርፍ ኮሚሽነር ምርጫ ጥቆማ ማሰባሰብ መጀመሩን ስለማሳወቅ
January 12, 2023January 12, 2023 News
ስለ ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) | About Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
August 4, 2023August 28, 2023 Press Release
በአማራ ክልል ያለውን አሳሳቢ የጸጥታ ሁኔታ በተመለከተ
September 13, 2022October 6, 2022 Event Update
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ዐይነ ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የማራካሽ ስምምነት በአማርኛ ትርጉም ኅትመት የርክክብ ሥነ-ሥርዓት

Signup for the Latest Update from EHRC

Submit your email to singup
Facebook Like us on FacebookXFollow us on XYouTube Follow us on YouTubeLinkedin Follow us on LinkedinWhatsApp WhatsAppTikTok TikTokTelegram TelegramInstagram InstagramFlicker Flickr

Useful Links

  • NANHRI
  • GANHRI
  • OHCHR
  • ACHPR
  • TRANSITIONAL JUSTICE

Get Involved

  • Jobs
  • Events
  • Contact Us
  • Telegram Bot
  • Subscribe to our newsletter

Connect with Us

  • Facebook
  • Twitter
  • LinkedIn
  • YouTube
  • Flickr
  • Instagram
Descriptive Text

We are an independent
national human rights
institution tasked with
the promotion and protection of human
rights in Ethiopia.

Submit your email to get the latest update from EHRC

Address: Sunshine Tower No. 5, Meskel Square, on Bole Road next to Hyatt Regency Hotel, Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +251115504031 | Fax: +251 11 550 4125 | PO Box 1165 Addis Ababa | Email: info@ehrc.org


The contents of this website, excepting third party content for which the Commission bears no responsibility,
may be freely used and copied for educational and other non-commercial purposes, provided that any such reproduction is accompanied by an acknowledgement of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC). Source of images used in the content of this website: EHRC Media and Communications Department Archive and Creative Common License.

This website is managed by the Media and Communications team of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC).

We are using cookies to give you the best experience on our website.

You can find out more about which cookies we are using or switch them off in .

Scroll to top
  • About
    • Who We Are
    • Our Team
    • Careers
    • Contact Us
  • Regions
    • Addis Ababa
    • Afar
    • Amhara
    • Benishangul Gumuz
    • Central Ethiopia
    • Dire Dawa
    • Gambella
    • Harari
    • Oromia
    • Sidama
    • Somali
    • South Ethiopia
    • South West Ethiopia Peoples’
    • Tigray
  • Areas of Work
    • Economic, Social & Cultural Rights
    • Civil & Political Rights
    • IDPs, Refugees & Migrants’ Rights
    • Rights of Persons with Disabilities & the Rights of Older Persons
    • Human Rights Monitoring & Investigation
    • Women’s & Children’s Rights
    • Human Rights Education
    • Human Rights Film Festival
    • Human Rights Moot Court Competition
  • Press Releases
  • Reports
  • Media
    • EHRC on the News
    • EHRC Newsletters
    • EHRC Videos
    • EHRC Visuals
  • Latest
    • Expert Views
    • Explainers
    • Event Updates
    • Annual Ethiopia Human Rights Situation Reports
  • Resources
Facebook XYouTube Linkedin Flicker TikTok Instagram WhatsApp Telegram
Search
Ethiopian Human Rights Commission - EHRC
Powered by  GDPR Cookie Compliance
Privacy Overview

This website uses cookies so that we can provide you with the best user experience possible. Cookie information is stored in your browser and performs functions such as recognising you when you return to our website and helping our team to understand which sections of the website you find most interesting and useful.

Strictly Necessary Cookies

Strictly Necessary Cookie should be enabled at all times so that we can save your preferences for cookie settings.

If you disable this cookie, we will not be able to save your preferences. This means that every time you visit this website you will need to enable or disable cookies again.