• የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ሰብአዊ መብቶችን በተመለከተ በባሕርይ እና በማኅበራዊ ለውጥ ዙሪያ ለሚሠሩ…
  • ኢሰመኮ የሚያዘጋጀው 3ኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ-ችሎት…
  • ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች፡ በተከሰተው ድርቅ በኢሰመኮ የክትትል ሪፖርት የተሰጡ ምክረ ሐሳቦች ተጠናክረው ሊ…
  • ኢሰመኮ በሀገር ውስጥ በሚደረግ የሴቶችና ሕፃናት መነገድ ላይ የሚወሰዱ ሕጋዊ እርምጃዎችን በተመለከተ ባከናወ…

The Latest


የንብረት መብት

ማንኛውም ሰው ብቻውንም ሆነ ከሌሎች ጋር በመተባበር የንብረት ባለቤት የመሆን መብት አለው

The Right to Property

Everyone has the right to own property alone as well as in association with others

በአዲስ አበባ ከተማ የንግድ ቤቶችን ከማፍረስ ሂደት ጋር በተያያዘ አካል ጉዳተኞች ለኢሰመኮ ያቀረቡትን አቤቱታ በተመለከተ

የንግድ ቤቶችን የማፍረስ ሂደት ሕጋዊ ሥርዓትን መከተልና በተለይ በአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ቀውስ ከግንዛቤ በማስገባት መከናወን አለበት

ኢሰመኮ ለፖሊስ አባላት፣ ለወጣቶች፣ ለሲቪክ ማኅበራት እና ለመንግሥት አገልግሎት ሰጪ አካላት የሰጣቸው የሰብአዊ መብቶች ትምህርት ስልጠናዎች

ስልጠናዎቹ ሰብአዊ መብቶችን እና የሰብአዊ መብቶች እሴቶችን መሠረት በማድረግ የሰልጣኞችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት ለመገንባት ያለሙ ናቸው

ኢሰመኮ የግል የጤና ተቋማት የፋይናንስ ተደራሽነት እና የጤና መብት አተገባበር ሁኔታን በተመለከተ ባከናወነው ክትትል ሪፖርት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

የጤና መብት በተሟላ መልኩ እንዲተገበር የመንግሥት እና የሚመለከታቸው አካላትን ትብብር ይጠይቃል

የኢሰመኮ ሶስተኛው ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በቅርብ ቀን

በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት እና በሕይወት የመኖር መብቶች:- የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ዓመታዊ ፊልም ፌስቲቫል ሶስተኛ ዙር በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ከተሞች ይካሄዳል

የ3ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ ችሎት (Moot Court) ውድድር የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጣሪያ ተጠናቀቀ

በክልል ውድድሮች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስምንት ትምህርት ቤቶች ከግንቦት 12 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚካሄደው ሀገራዊ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ

በሕይወት የመኖር መብት

ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር ተፈጥሯዊ መብት አለው

The Right to Life

Every human being has the inherent right to life
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe

[custom-twitter-feeds num=6]

ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን


በአሮሚያና በሶማሌ በድርቅ የሞቱ እንስሳት ለበሽታ መነሻ እንዳይሆኑ በአግባቡ እንዲወገዱ ኢሰመኮ ጠየቀ – Ethiopian Reporter

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በተከሰተው ድርቅ በየቦታው የሞቱ እንስሳት በአግባቡ እንዲወገዱ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ

በቦረና እና ሱማሌ የድርቁ ተፅዕኖ ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ – Addis Maleda (አዲስ ማለዳ)

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን እንዲሁም በሱማሌ ክልል ያለው የድርቅ ተፅዕኖ ተባብሶ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ፣ የጎዳና ሕፃናትን በኃይል እና በዘፈቀደ እየሰበሰቡ ላይ፣ የመብት ጥሰት እየተፈጸመ እንደኾነ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ – VOA Amharic

ኮሚሽኑ በአወጣው መግለጫ፣ በከተማዋ፣ የአደባባይ በዓላት ሲከበሩ እና ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች በሚኖሩበት ጊዜ፣ የጎዳና ላይ ሕፃናት ከየቦታው ያለፈቃዳቸው እየተሰበሰቡ በጅምላ ተይዘው ወደ ማቆያ ሥፍራ ይወሰዳሉ፤ ብሏል

የኢሰመኮ የስራ ዘርፎች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በፌዴራል ህገ መንግስት መሰረት የተቋቋመ እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋም የሰብአዊ መብቶችን የማስከበር እና የማስጠበቅ ስልጣንን የሚያቀርብ ነጻ የፌደራል መንግስት አካል ነው።