ሰኔ 28፣ 2016 | ሀገሬ ቴቪ
— ሀገሬ ቴቪ- Hagerie TV (@HagerieT) July 5, 2024
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር የስልጣን ዘመናቸው መጠናቀቁን ተከትሎ ከኃላፊነታቸው እንደሚለቁ አስታወቁ።
ላለፉት አምስት ዓመታት ኢሰመኮን በዋና ኮኒሽነርነት የሚመሩት ዶክተር ዳንኤል በቀለ፤ የህዝብ… pic.twitter.com/Mfs7nCv9Oy

ላለፉት አምስት ዓመታት ኢሰመኮን በዋና ኮኒሽነርነት የሚመሩት ዶክተር ዳንኤል በቀለ፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ ዋና ኮሚሽነር እስከሚሾም ድረስ ከመጪው ሐምሌ ወር ጀምሮ ምክትል ዋና ኮሚሽነሯ ራኬብ መሰለ ቦታቸውን ተክተው እንደሚሰሩ ነው የገለፁት