አፍሪካ ወጣቶች ቻርተር፣ አንቀጽ 11 (1) እና (2)
- አባል ሀገራት በማኅበረሰብ ውስጥ የወጣቶችን ንቁ ተሳትፎ ለማሳደግ፦
- በሕግ መሠረት በሕግ አውጪ ምክር ቤቶች እና በሌሎች ውሳኔ ሰጪ አካላት ውስጥ የወጣቶችን ተሳትፎ ማረጋገጥ፣
- በአካባቢያዊ፣ በሀገር አቀፍ፣ በቀጠናዊ እና በአህጉራዊ የአስተዳደር እርከኖች ወጣቶች በውሳኔ አሰጣጥ የሚሳተፉባቸውን መድረኮች መፍጠር ወይም ማጠናከር አለባቸው።