በአፍሪካ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ እና ድጋፍን አስመልክቶ የተደረገ የአፍሪካ ሕብረት ስምምነት (የካምፓላ ስምምነት) ፣ አንቀጽ 4
- ሁሉም ሰው ከዘፈቀደ መፈናቀል የመጠበቅ መብት አለው።
- አባል ሀገራት የዘፈቀደ መፈናቀልን ሊፈጥሩ የሚችሉ ሁኔታዎች እንዳይከሰቱ የሰብአዊ መብቶችን እና የሰብአዊነት ሕጎችን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት ያሉባቸውን ግዴታዎች ማክበር እና መከበራቸውን ማረጋገጥ አለባቸው።