ወላጆች ለልጆቻቸው የሚሰጠውን የትምህርት ዓይነት የመምረጥ የቅድሚያ መብት አላቸው።
ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ፣ አንቀጽ 26(3)
አባል ሀገራት ወላጆች ወይም ሕጋዊ ሞግዚቶች፣ መንግሥት ካወጣው መሠረታዊ የጥራት መመዘኛ የሚያንስ እስካልሆነ ድረስ በማንኛውም ትምህርት ቤት ልጆቻቸውን የማስተማር ነጻታቸውን ማክበር አለባቸው።
የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊና የባህላዊ መብቶች ዓለም አቀፍ ቃል ኪዳን ፣ አንቀጽ 13(3)
ትምህርት በማናቸውም ረገድ ከሃይማኖት፣ ከፖለቲካ አመለካከቶች እና ከባህላዊ ተጽዕኖዎች ነጻ በሆነ መንገድ መካሄድ አለበት።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት፣ አንቀጽ 90(2)