ማንኛውም ሰው ሰብአዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት አለው (የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት፣ አንቀጽ 14)
ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር ተፈጥሯዊ መብት አለው፡፡ ይህ መብት በሕግ ሊከበር ይገባል፡፡ ማንኛውም ሰው ያለአግባብ ሕይወቱን አይነጠቅም፡፡ (የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ዓለም አቀፍ ቃል ኪዳን፣ አንቀጽ 6(1))
Photo credit: © EU/ECHO/Anouk Delafortrie