ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነት፣ አንቀጽ 24(1) እና (2) (ለ)(መ) 

  • ይህን መብት ያለአድልዎ እና በእኩል ዕድል ላይ በተመሠረተ ሁኔታ ለመተግበር፣ አባል ሀገራት ፦ 
    • በሁሉም ደረጃ አካታች የትምህርት ሥርዓትን፣ 
    • አካል ጉዳተኞች በሚኖሩበት ማኅበረሰብ ውስጥ ከሌሎች እኩል አካታች፣ ጥራቱ የተጠበቀ እንዲሁም ነጻ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማግኘታቸውን፣ 
    • በጠቅላላው የትምህርት ሥርዓት ውስጥ የአካል ጉዳተኞችን ውጤታማ ትምህርት ለማመቻቸት አካል ጉዳተኞች አሰፈላጊውን ድጋፍ ማግኘታቸውን ማረጋገጥ አለባቸው።