አንቀጽ 18 – ኢ-ሰብአዊ አያያዝ ስለመከልከሉ
- ማንኛውም ሰው ጭካኔ ከተሞላበት፣ ኢሰብዓዊ ከሆነ ወይም ክብሩን ከሚያዋርድ አያያዝ ወይም ቅጣት የመጠበቅ መብት አለው፡፡
አንቀጽ 19 – የተያዙ ሰዎች መብት
5. የተያዙ ሰዎች በራሳቸው ላይ በማሰረጃነት ሊቀርብ የሚችል የእምነት ቃል እንዲሰጡ ወይም ማናቸውንም ማስረጃ እንዲያምኑ አይገደዱም። በማስገደድ የተገኘ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
የሳምንቱ የሰብአዊ መብቶች ጽንሰ-ሃሳብ | ሰኔ 20 – 25 ቀን 2014 ዓ.ም.
አንቀጽ 18 – ኢ-ሰብአዊ አያያዝ ስለመከልከሉ
አንቀጽ 19 – የተያዙ ሰዎች መብት
5. የተያዙ ሰዎች በራሳቸው ላይ በማሰረጃነት ሊቀርብ የሚችል የእምነት ቃል እንዲሰጡ ወይም ማናቸውንም ማስረጃ እንዲያምኑ አይገደዱም። በማስገደድ የተገኘ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡