የአፍሪካ ወጣቶች ቻርተር፣ አንቀጽ 10 (1) እና 3 (ሀ) (ለ)
- ማንኛውም ወጣት ነጻነቱንና ማንነቱን እንዲሁም በሰው ልጅ የጋራ ቅርስ እኩል ተጠቃሚነቱን ባከበረ መልኩ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ባሕላዊ እድገት የማግኘት መብት አለው።
አባል ሀገራት፦
- መገናኛ ብዙኃን ለወጣቶች ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ባሕላዊ ጠቀሜታ ያላቸውን መረጃዎች እንዲያሰራጩ ማበረታታት፤
- ለወጣቶች መረጃን ለማሰራጨት የወጣቶች መገናኛ ብዙኃን እድገትን ማስፋፋት አለባቸው።