አፍሪካ ወጣቶች ቻርተር፣ አንቀጽ 11 (1) እና (2)  

  • አባል ሀገራት በማኅበረሰብ ውስጥ የወጣቶችን ንቁ ተሳትፎ ለማሳደግ፦ 
    • በሕግ መሠረት በሕግ አውጪ ምክር ቤቶች እና በሌሎች ውሳኔ ሰጪ አካላት ውስጥ የወጣቶችን ተሳትፎ ማረጋገጥ፣ 
    • በአካባቢያዊ፣ በሀገር አቀፍ፣ በቀጠናዊ እና በአህጉራዊ የአስተዳደር እርከኖች ወጣቶች በውሳኔ አሰጣጥ የሚሳተፉባቸውን መድረኮች መፍጠር ወይም ማጠናከር አለባቸው።