3rd Edition Moot Court
3ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች የምስለችሎት ውድድር
National High Schools Human Rights Moot Court Competition
ምናባዊ የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ
በ2014 ዓ.ም. የተካሄደው ሁለተኛው ዙር ውድድር ምናባዊ ጉዳይ ሕግን በመተላለፍ የተጠረጠሩ ወጣት ልጆች እና ከዚህ ጋር ተያይዘው በሚነሱ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ሆኖ ተካሄደ
ተዛማጅ ዜናዎች

ኢሰመኮ የሚያዘጋጀው 3ኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ-ችሎት (Human Rights Moot Court) ፍጻሜ ውድድር
ሰብአዊ መብቶች ባህል የሆኑባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በሰብአዊ መብቶች መርሖች እና እሴቶች የታነጸ ትውልድ ማፍራት አስፈላጊ ነው

የ3ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ ችሎት (Moot Court) ውድድር የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጣሪያ ተጠናቀቀ
በክልል ውድድሮች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስምንት ትምህርት ቤቶች ከግንቦት 12 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚካሄደው ሀገራዊ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ
ውድድሩን በምስል