2nd Edition Moot Court
2ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች የምስለችሎት ውድድር
National High Schools Human Rights Moot Court Competition
ምናባዊ የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ
በ2014 ዓ.ም. የተካሄደው ሁለተኛው ዙር ውድድር ምናባዊ ጉዳይ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ሆኖ ተካሄደ
ተዛማጅ ዜናዎች

በኢሰመኮ አዘጋጅነት የሚካሄደው ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት (Moot Court) ውድድር
ይህ ቪዲዮ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ዙርያ ያተኮረውን እና ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም. አዲስ አበባ የተካሄደውን የሁለተኛ ዙር የፍጻሜ ዝግጅት ያሳያል

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት የሚካሄደው ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት (Human Rights Moot Court) ውድድር ተጠናቀቀ
ተማሪዎችን ስለ ፍትሕ ሥርዓት ከማስተማሩም ባሻገር ለራሱና ለሌሎች ሰዎች መብቶች መከበር የሚቆም ትውልድን ለማፍራት ጉልህ ሚና አለው

ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ ፍርድ ቤት ውድድር ክልላዊ ምዕራፍ በ12 ከተሞች በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ዙሪያ ላይ አተኩሮ ተካሄደ
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሚዘጋጀው ይህ ውድድር ታዳጊ ተማሪዎች በሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ለማሳደግ አስተዋጽዖ ያደርጋል

ሁለተኛውን ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምስለ-ችሎት ውድድር ለማዘጋጀት በኢሰመኮ የተካሄደ የውይይት መድረክ
ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የውይይት መድረክ ሲገባደድ ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሚናና የስራ ኃላፊነት ተሻሽሎ በወጣው መመሪያ መሰረት በመለየት ሁለተኛውን ውድድር ለማከናውን የወጣውን መርኃ ግብር ለመተግበር የጋራ መግባባት ላይ የሚደርሱበት እንደሚሆን ይጠበቃል