[featured_image]
  • Version
  • Download 0
  • File Size 336.30 KB
  • File Count 1
  • Create Date October 16, 2026
  • Last Updated October 16, 2026

ማብራሪያ፦ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ሰዎች የሥራ መብት

የአእምሮ እድገት ውስንነት ምንድን ነው? የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ሰዎችን ጨምሮ ለአካል ጉዳተኞች የሥራ መብት በሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች የተሰጠው ጥበቃ ምን ይመስላል? ለአካል ጉዳተኞች የሥራ መብት በሀገር ውስጥ የሕግ ማዕቀፎች የተሰጠው ጥበቃ ምን ይመስላል? የአእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ሠራተኞች የሚወሰዱ የተመጣጣኝ ማመቻቸት እርምጃዎች ምንድን ናቸው?