Event Update | September 25, 2025
ኦሮሚያ፦ በተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ የተካሄደ ውይይት
የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የማሻሻል ሂደት የባለድርሻ አካላትን ተቀራርቦ መሥራትና ቁርጠኝነት ይሻል
Event Update | September 25, 2025
ኦሮሚያ፡- በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ የተካሄደ ምክክር
በክልሉ ማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተጨማሪ ጥረት ያስፈልጋል
Event Update | September 18, 2025
Consultation: Advancing the Right to Food through a Human Rights-Based Approach (HRBA)
Inclusive and equitable realization of the right to food hinges on integrating Human Rights Based Approach principles into food-related policies and practices
-
ኦሮሚያ፦ በተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ የተካሄደ ውይይት…
-
ኦሮሚያ፡- በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ የተካሄደ ምክክር…
-
Consultation: Advancing the Right to Food through a Human Rights-Bas…
-
በትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ እና ምቹነት ላይ የተካሄደ የውይይት መድረክ…
The Latest
March 24, 2022 Event Update, ስብሰባዎች እና ሌሎች ዝግጅቶች
በኢትዮጵያ እውነትን የማወቅ መብትን ጨምሮ የሽግግር ፍትሕ ላይ እየተካሄደ ያለ አውደ ጥናት
ስብሰባው የሚካሄድበት ቀን ከእ.ኤ.አ. 2010 ጀምሮ መጋቢት 15 ቀን የሚታሰበው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ እውነቱን የማወቅ መብት እና የተጎጂዎች ሰብአዊ ክብር በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታሰብበት ዕለት ነው
March 23, 2022 Press Release, ጋዜጣዊ መግለጫ
የኦሮሚያ ክልል፡- የከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ለተፈጸመው ግድያ የወንጀል ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ስራ
የእርቅ ሂደቱ የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም
March 22, 2022 Event Update, ስብሰባዎች እና ሌሎች ዝግጅቶች
ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር ወንጀልን በተመለከተ የተወሰዱ እርምጃዎችን ለመገምገም የተዘጋጀ አውደ ጥናት
ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በምናስብበበት በዚህ ወር ውስጥ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር በሴቶችና ሕፃናት ላይ ሰብአዊ መብቶች ጥሰት እያደረሰ በመሆኑ ምላሽ ለመስጠት የሚደረጉ ጥረቶችን ውጤታማ ለማድረግ በጋራ መስራት አስፈላጊነትን ማስታወስ ተገቢ ነው
March 15, 2022 Event Update, ስብሰባዎች እና ሌሎች ዝግጅቶች
ኢሰመኮ 400ሺ ስደተኞች የሚገኙባቸውን 10 ጣቢያዎችን በመጎብኘት ለባለድርሻ አካላት የክትትል ሪፖርት አቀረበ
ትኩረት በሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል
የሕግ አስከባሪዎች ሕግ ሊያከብሩ ይገባል
March 11, 2022 Press Release, Report, ሪፖርት, ጋዜጣዊ መግለጫ
አፋር እና አማራ ክልሎች፡ በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ይፋ ሆነ
ፍትሕ እና የተጎዱ ሰዎችና ቦታዎችን መልሶ መጠገን የሁሉንም ወገኖች ቁርጠኝነት ይፈልጋል
February 25, 2022 Event Update, ስብሰባዎች እና ሌሎች ዝግጅቶች
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን አስመልክቶ የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ሥልጣንና ኃላፊነት መለየት እና ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር
ከየካቲት 17 እስክ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዲስ አባባ በተካሄደው ስብሰባ ከተሳተፉ መንግስታዊ ባለድርሻ አካላት ጋር የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን መብቶች ለማስጠበቅ እና ለማስከበር የሚረዳ ተቋማዊ መዋቅሮች እና ቅንጅታዊ አሰራሮች ሊዘረጉ የሚቻልባቸው ምቹ ሁኔታዎችን ስለመፍጠር ውይይት ተደርጓል።
February 17, 2022 Press Release, ጋዜጣዊ መግለጫ
ነፃነታቸውን የተነፈጉ ሰዎች መብቶችን በተመለከተ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ብሔራዊ ምርመራ ለማካሄድ ከፌዴራልና ከክልሎች የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር አካላት ጋር በኢሰመኮ የተዘጋጀ የምክክር መድረክ
በሕዝብ እና በየደርጃው ያሉ የመንግስት አካላት በአንድ መድረክ ቀርበው በተለያዩ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ፈጣን ውጤት ለማምጣት ያስችላል
February 16, 2022 Event Update, ስብሰባዎች እና ሌሎች ዝግጅቶች
የኢሰመኮ የኪነ-ጥበብና የሥነ ጥበብ አማካሪ ቡድን ለማቋቋም የሚረዳ ውይይት ተካሄደ
ኮሚሽኑ ዓላማውን ለማስፈጸም ከሚሰራቸው ሰብአዊ መብቶችን የማስተማር እና የማስፋፋት ስራ ውጤታማ እንዲሆን ከተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር በአጋርነት የሚሰራ ሲሆን፣ ከሀገራዊ የኪነጥበብና የሥነ ጥበብ ባለሞያዎችና ማኅበራት ጋር የሚያደርገውን ትብብር በተመሳሳይ መልኩ እኩል ክብደት የሚሰጠው ነው


[custom-twitter-feeds num=6]
ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን
March 24, 2022 EHRC on the News, ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን
በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ላይ የተጀመረው የእርቅ ሂደት “ተጠያቂነትን ሊያደናቅፍ” እንደማይገባ ኢሰመኮ አሳሰበ – Ethiopia Insider
በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ጉዳይ ላይ የተጀመረው የሽምግልና እና የእርቅ ሂደት፤ “የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም” ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ።

March 22, 2022 EHRC on the News, ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን
ቆይታ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር፡ የሲቪል የፖለቲካ እና የማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ መብቶች ኮሚሽነር፣ ዶ/ር አብዲ ጅብሪል አሊ – Addis Media Network (AMN)
በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ውይይት

March 18, 2022 EHRC on the News, ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን
‹‹በአማራና በአፋር ክልሎች በሰብዓዊነት ላይ ወንጀሎች መፈጸማቸውን አረጋግጠናል›› መስከረም ገስጥ፣ የኢሰመኮ የሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር – ሪፖርተር ጋዜጣ
ከዚህ ቀደም በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ሰፊ የምርመራ ሪፖርት ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ በቅርቡ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተካሄዱ ጦርነቶችን የተመለከተ አዲስ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡


ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን "አካታች ምቹና ዘላቂ የተሻለ ዓለምን በድህረ ኮቪድ-19 እንገንባ" በሚል መሪ ቃል ተከበረ

በህጻናት መብት ዙርያ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች መካከል በኢሰመኮ አዘጋጅነት የተካሄደው የምስለ ፍርድ ቤት ውድድር ማጠቃለያ

በምርጫ ሂደቱ ሰብዓዊ መብቶች መጠበቃቸውን ለማረጋገጥ ክትትል እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ - EBC

'ተቋማችን ሙሉ በሙሉ ከመንግሥት ተፅዕኖ ነፃ ነው' ዳንኤል በቀለ – BBC
