ኢሰመኮ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ከትብብር መድረኩ አባላት ጋር በአጋርነት መሥራቱን ይቀጥላል
በሰብአዊ መብቶችና በሲቪክ ምኅዳሩ ዙሪያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚታዩ ተግዳሮቶች መፍትሔ ለማምጣት የሚመለከታቸው አካላት በአጋርነት ሊሠሩ ይገባል
ኢሰመኮ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እና ከታገዱት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶችን በማድረግ ለጉዳዩ መፍትሔ ለማስገኘት ሢሠራ ቆይቷል
ኢሰመኮ በሰብአዊ መብቶች ላይ ከሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በትብብርና በቅንጅት መሥራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል