በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን ለማጎልበት እና ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ በሰብአዊ መብቶች ላይ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አጋርነት ጉልህ ሚና አለው
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች መብቶች ትግበራ እንዲሻሻል በኢሰመኮ እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መካከል ያለው ጥምረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተጠናከረ ዐቅም ለሰብአዊ መብቶች ጥበቃ የጎላ ፋይዳ አለው
ተጎጂዎች ለደረሰባቸው ጉዳት እውቅና መስጠት እና የሽግግር ፍትሕ ሂደቶችን በመቅረጽ ረገድ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ማድረግ ለሽግግር ፍትሕ ሂደት ውጤታማነት አስፈላጊ ነው
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ሂደት የሚኖራቸውን የክትትል ተሳትፎ አስመልክቶ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ
በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እንዲቆሙና ፍትሕ እንዲረጋገጥ በትብብር መሥራት ወሳኝ ነው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና ሲቪል ማኅበራት የትብብር መድረክ የአለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን የጋራ መልእክት፣ ታህሳስ 2018 ዓ.ም
ኢሰመኮ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ከትብብር መድረኩ አባላት ጋር በአጋርነት መሥራቱን ይቀጥላል
በሰብአዊ መብቶችና በሲቪክ ምኅዳሩ ዙሪያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚታዩ ተግዳሮቶች መፍትሔ ለማምጣት የሚመለከታቸው አካላት በአጋርነት ሊሠሩ ይገባል
ኢሰመኮ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እና ከታገዱት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶችን በማድረግ ለጉዳዩ መፍትሔ ለማስገኘት ሢሠራ ቆይቷል