የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች መብቶች ትግበራ እንዲሻሻል በኢሰመኮ እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መካከል ያለው ጥምረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ደኅንነት እና ሰብአዊ ክብር በጠበቀ ሁኔታ በዘላቂነት ማቋቋም የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት እና ትብብር ይጠይቃል
ስደተኞች የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታት እና በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ የሁሉም ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል
የዘላቂ መፍትሔ ዕቅዶች እና አፈጻጸም በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ፈቃደኝነት፣ ደኅንነት፣ ሰብአዊ ክብር እና ሙሉ ተሳትፎ ላይ የተመሠረቱ ሊሆኑ ይገባል
ስደተኞች፣ ጥገኝነት ጠያቂዎች እና የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚያጋጥሟቸውን ውስብስብ ተግዳሮትችን ለመቅረፍ ሰብአዊ መብቶችን መሠረት ያደረገ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት ይገባል
በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲሁም በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ተሳትፎን ማረጋገጥ ይገባል
የስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች መብቶች ጥበቃ በሀገራዊ እና በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች መሠረት እንዲተገበር ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከፍተኛ ትብብር ሊያደርጉ ይገባል