
ከተጎበኙት ቦታዎች በጅግጅጋ ካውንስል ፖሊስ መምሪያ ሃቫና የተጠርጣሪዎች ማቆያ እና በ 04 ቀበሌ አቅራቢያ የካውንስሉ ማቆያ የተጠርጣሪዎች አያያዝ እጅግ አሳሳቢ ነው
ተያያዥ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እያስከተለ መሄዱን ያሳያል
Insecurity spreading to neighboring regions
በአክሱም ከተማ፣ ትግራይ ክልል የደረሰውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣...

Widespread human rights violations constitute grave contraventions of applicable international and human rights laws and principles
ሙሃመድ ዴክሲሶንና በሱ መዝገብ የተከሰሱትን ሁለት ሰዎችን የጅማ ወረዳ ፍርድ ቤት መጋቢት 7 እንዲለቀቁ ቢወስንም አሁንም በእስር ላይ ናቸው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ እና የኮሚሽኑ ከፍተኛ ባለሙያዎች በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ በሚገኘው...
EHRC Chief Commissioner, team visit detention facility at Federal Police Commission Criminal Investigation Bureau to monitor conditions, treatment of detainees