የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የጅማ ጽ/ቤት በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ከ37 ማረሚያ ቤቶች በ31ዱ ክትትል አድርጎ የተለያዩ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መኖራቸውን አግንቻለሁ ብሎዋል
የክልል ምክር ቤቶች አስፈጻሚው አካል ላይ የሚያደርጉት ግፊት ኮሚሽኑ ለሚያቀርባቸው ምክረ ሐሳቦች ተፈጻሚነት ወሳኝነት አለው
የማሰቃየት ተግባር ምን ተጽዕኖዎችን ያስከትላል? የማሰቃየትን ተግባርን የሚከለክሉ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የትኞቹ ናቸው? የማሰቃየት ተግባራትን የሚከለክሉ የኢትዮጵያ ሕጎች የትኞቹ ናቸው?
ስደተኞች የሚደረግላቸው ጥበቃ እና ድጋፍ በሕግ አግባብ የተመራ እንዲሆን የባለግዴታዎችን ተቀራርቦ መሥራት ይጠይቃል
The IGAD NHRIs Network aims to enhance the capacity of NHRIs of IGAD countries and foster collaboration
መከላከልን መሠረት ያደረገ ለሕፃናት ከፍተኛ ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጥ የመብት ጥበቃ ተግባራዊ እንዲደረግ የባለድርሻ አካላትን ትኩረት ይሻል
No one shall be subjected to torture or to cruel, inhuman, or degrading treatment or punishment
ማንም ሰው ለማሰቃየት ተግባር ወይም ጭካኔ ለተሞላበት፣ ኢ-ሰብአዊ ወይም ክብርን ለሚያዋርድ አያያዝና ቅጣት ሊጋለጥ አይገባም
ለሽግግር ፍትሕ ሂደት ስኬታማነት የሚያግዙ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስፋት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ
የሰብአዊ መብቶች መርሖችን እና ድንጋጌዎችን ላከበረ እና የተሳካ የሽግግር ፍትሕ ሂደት ኪነ-ጥበብ አሰተዋፆ አለው