EHRC participated in the 44th Ordinary Session of African Committee of Experts on the Rights and Welfare of the Child (ACERWC) in Maseru, Lesotho
በማጠቃለያም ውይይት ወቅት የታዩ ክፍተቶችን እና ከቋሚ ኮሚቴው የሚነሱ ጥያቄዎችን በረጅም ጊዜ የሚፈቱ እና በአጭር ጊዜ ሊፈቱ የሚችሉትን የታዩ ችግሮችን በመለየት አቅጣጫ በማስቀመጥ ውጤታማ ውይይት ተከናውኗል
መንግሥት የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ እንዳይደርስ መከላከልና አደጋው ሲደርስም ለተጎጂው እርዳታ በወቅቱ እንዲደርስ ማድረግ አለበት
Government shall take measures to avert any natural and man-made disasters, and, in the event of disasters, to provide timely assistance to the victims
ወጣቶችን ጨምሮ በትጥቅ ግጭት የተጎዱ እና የተፈናቀሉ ሲቪል ሰዎችን ለመጠበቅ የሚቻላቸውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳሉ
Take all feasible measures to protect the civilian population, including youth, who are affected and displaced by armed conflict
EHRC Participated in a side event on the Rights of Persons with Disabilities hosted by Global Alliance of National Human Rights Institutions (GANHRI) in Geneva
በኢትዮጵያ በግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ
ኮሚሽኑ በማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በጋምቤላ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ባለፉት ሦስት ወራት ተፈጸሙ ያላቸውን ከሕግ ውጭ የሆኑ ግድያዎች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ ዘርዝሮ አውጥቷል
በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በግጭት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም አካላት፤ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም በማድረግ ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሔ ለማፈላለግ በቁርጠኝነት እንዲሠሩ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በድጋሚ ጠይቋል