መንግሥት በኮንሶ ዞን እና በአጎራባች ልዩ ወረዳዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች የተደራጀ የምዝገባ ሥርዓት ማከናወን፣ የወሳኝ ኩነት አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች ሰነዶችን ማግኘት እንዲችሉ ማድረግ፣ እንዲሁም በክልሉ ለተደጋጋሚ መፈናቀል መንስዔ ለሆኑ ጉዳዮች ዘላቂ መፍትሔ ሊያፈላልግ ይገባል
ሀገራት የሕፃኑን ሕልውና እና እድገት በተቻላቸው መጠን ማረጋገጥ አለባቸው
States must ensure, to the maximum extent possible, the survival and development of the child
ማረሚያ ቤቶቹን በሚፈለገው ልክ ለማሻሻል የበጀት እጥረት ያለባቸው መሆኑን፤ በኢሰመኮ የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን ተግባራዊ ለማድረግ በቁርጠኝት እንደሚሠሩ በማረጋገጥ በዚህ ረገድ ሁሉም አካላት የበኩላቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል
በኢንደስትሪ ፓርኮች የሚሠሩ ሴት ሠራተኞች መሰረታዊ የመብት ጥሰቶች መቀጠላቸዉ እንዳሳሰበዉም ኮሚሽኑ አስታዉቋል
ዳኞቹ ይህ መግለጫ እስከተሰጠበት ወቅት ድረስ በእስር ላይ ናቸው
EHRC calls on all concerned parties to support all efforts towards the full and effective implementation of the Agreement for Lasting Peace and Cessation of Hostilities, and to support all civilians in affected regions
ከ19 ዓመታት በፊት የተሻሻለው የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዓውድ ውስጥ የተፈጸሙትንና እስከ “የጦር ወንጀልነት” እንደሚደርሱ የሚገለጹትን የወሲብ ጥቃቶች በሚያካትት መልኩ እንዲሻሻል፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ
የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭት በሴቶችና ሕፃናት መሰረታዊ መብቶች ጥበቃ ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደራቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጉዳዩ ላይ ያወጣው አመታዊ የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መንግሥት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት የሴቶችና ህጻናት መብት እንዲያከብሩ ጠይቋል