ላለፉት አምስት ዓመታት ኢሰመኮን በዋና ኮኒሽነርነት የሚመሩት ዶክተር ዳንኤል በቀለ፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ ዋና ኮሚሽነር እስከሚሾም ድረስ ከመጪው ሐምሌ ወር ጀምሮ ምክትል ዋና ኮሚሽነሯ ራኬብ መሰለ ቦታቸውን ተክተው እንደሚሰሩ ነው የገለፁት
Daniel Bekele (PhD) has finished his five-year term as head of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. መሾማቸው ይታወሳል
Peer-to-peer knowledge and experience sharing builds skills and fosters solidarity among victims/survivors’ associations
Improved collaboration among stakeholders is essential for upholding human rights and protection of refugees and asylum seekers
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዕለቱ ምርጫ እንዳይካሄድ ከወሰነባቸው አካባቢዎች በስተቀር ምርጫው በአብዛኛው ሰላማዊ እና የሰብአዊ መብቶች መርሖችን ባከበረ መልኩ ተጠናቋል
በአረጋውያን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን እና ምልክቶቻቸውን አስመልክቶ የባለድርሻዎችን ግንዛቤ ማሳደግ ጥቃቶቹ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ከማስከተላቸው በፊት ለመከላከል ያስችላል
በአፋር እና በሶማሊ አዋሳኝ አካባቢዎች የትጥቅ ግጭቶች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት እና መፈናቀል በድጋሚ ማገርሸቱን የሚያመላክቱ ዘገባዎች እጅግ አሳሳቢ ናቸው
በቂ ምግብ የማግኘት መብት ምንድን ነው? በቂ ምግብ የማግኘት መብት ዋና ዋና ይዘቶች (Components) ምንድን ናቸው? በቂ ምግብ የማግኘት መብት ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች ምንድን ናቸው? የኢትዮጵያ የሕግ ማዕቀፍ ስለ ምግብ መብት ምን ደንግጓል? ከበቂ ምግብ የማግኘት መብት የሚመነጩ ግዴታዎች ምንድን ናቸው?
የወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት መሪዎች በሰብአዊ መብቶች እና በሽግግር ፍትሕ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ማዳበር በሽግግር ፍትሕ ሂደት አወንታዊ ሚና እንዲጫወቱ ያግዛል