ሰኔ 28፣ 2016 (አራዳ ኤፍ ኤም) የዜጎች በህይወት የመኖር መብት አሳስቦኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ
ዓርብ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ 2015 እስከ ሰኔ 2016 ድረስ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ አድርጓል
ዶ/ር ዳንኤል ይህንን የተናገሩት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ከሰኔ 2015 እስከ 2016 ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ባደረጉበት ወቅት ነው
ላለፉት አምስት ዓመታት ኢሰመኮን በዋና ኮኒሽነርነት የሚመሩት ዶክተር ዳንኤል በቀለ፤ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ ዋና ኮሚሽነር እስከሚሾም ድረስ ከመጪው ሐምሌ ወር ጀምሮ ምክትል ዋና ኮሚሽነሯ ራኬብ መሰለ ቦታቸውን ተክተው እንደሚሰሩ ነው የገለፁት
Daniel Bekele (PhD) has finished his five-year term as head of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. መሾማቸው ይታወሳል
Peer-to-peer knowledge and experience sharing builds skills and fosters solidarity among victims/survivors’ associations
World Refugee Day Consultation: Fostering Solidarity and Upholding Refugee Rights Improved collaboration among stakeholders is essential for upholding human rights and protection of refugees and asylum seekers
Press-release-ሰኔ-16-ቀን-2016-ዓ.ም.-በ4-ክልሎች-የተካሄደው-የ6ኛው-ዙር-‘‘ቀሪ-እና-ድጋሚ-ምርጫ-የሰብአዊ-መብቶች-ክትትል ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዕለቱ ምርጫ እንዳይካሄድ ከወሰነባቸው አካባቢዎች በስተቀር ምርጫው በአብዛኛው ሰላማዊ እና የሰብአዊ መብቶች መርሖችን ባከበረ መልኩ ተጠናቋል
Event update -ዓለም ዓቀፉን በአረጋውያን ላይ የሚደርስ ጥቃት ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን አስመልክቶ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በአረጋውያን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን እና ምልክቶቻቸውን አስመልክቶ የባለድርሻዎችን ግንዛቤ ማሳደግ ጥቃቶቹ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ከማስከተላቸው በፊት ለመከላከል ያስችላል