Daniel Bekele (PhD) has finished his five-year term as head of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)
ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. መሾማቸው ይታወሳል
ኢሰመኮ ይህን ያለው ሰኔ 16/2016 ዓ.ም በ4 ክልሎች የተካሄደውን የ6ኛ ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ የሰብአዊ መብቶችን ክትትል በመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱ ነው
ሰኔ 21፣ 2016 (አራዳ ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሰኔ 16 ቀን በተካሄደው የ6ኛው የቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ ወቅት የነበሩ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ክትትል የያዘ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ አድርጓል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ትላንት ማክሰኞ የጸደቀው፣ የመሬት ይዞታ ካሳ ክፍያ የዐዋጅ ማሻሻያ፣ የመብት ጥሰትን ያስከትላል፤ ሲል ተችቷል
በትጥቅ ግጭት ውስጥ በሚገኘው የዐማራ ክልል ርእሰ መዲና ባሕር ዳር ከተማ፣ ላለፉት ሁለት ቀናት የተካሔደውን የሰላም ጉባኤ የተሳተፉ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ በግጭቱ ዐውድ ውስጥ የታሰሩ ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ ጋዜጠኞች እና ተጽእኖ ፈጣሪ ዜጎች እንዲፈቱ ጠይቀዋል
የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ይህንኑ ዛሬ የሚከበረውን የስደተኞችን ቀን በማስመልከት ለመንግሥት ጥሪ ማስተላለፋቸውን ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል
የጸጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሸንጉል ጉሙዝ የተለየዩ አካቢቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ
በአፋር እና በሶማሊ አዋሳኝ አካባቢዎች የትጥቅ ግጭቶች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት እና መፈናቀል በድጋሚ ማገርሸቱን የሚያመላክቱ ዘገባዎች እጅግ አሳሳቢ ናቸው
ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በአካባቢው ወደ ትጥቅ ውጊያ ያመራ ውጥረት መከሰቱን በተመለከተ መረጃዎች እንደደረሱት ኢሰመኮ ገልጿል