ከጥቅምት ወር 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በአስተዳደር መዋቅር ጥያቄ አቅራቢዎች እና በጋሞ ዞን አስተዳደር መካከል ያለው አለመግባባት ውጥረት እየጨመረ መምጣቱን አመላክቷል
ከኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ጋር የተደረገ ቆይታ
ይህ የተባለው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ በ90 ገፆች ቀንብበው ባወጡትና ለአሻም በላኩላት የሽግግር ፍትሕ ሪፖርት ላይ ነው
መንግሥት በየጊዜው የሚነሱ ግጭቶችን በውይይት በመፍታት፣ በመላ ሀገሪቱ ሰላምና ጸጥታን በማስፈን፣ ለሽግግር ፍትሕ አፈጻጸም ምቹ ሁኔታ መፍጠር እንደሚገባው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አሳስቧል
የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንዳይደገሙና ሰላማዊና አንድነቷ የፀናን ኢትዮጵያ ለማየትም የህገመንግስት ማሻሻያን ጨምሮ የህግና የተቋማት ማሻሻያ ያስፈልጋል ተብሏል
ሊስተካከሉ ይገባል በሚል ኮሚሽኑ የጠቀሳቸው የሰብአዊ መብት አያያዝ ሁኔታዎችን በተመለከተ የስደተኞች ተመላሽ አገልግሎት መግለጫ አውጥቷል
አብዛኛዎቹ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር የሚከወኑ ስራዎች ከድንበር ማሻገር ያሉት ላይ ያተኮረ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናግሯል
በአዲስ አበባ ከተማ ሲከናወን የነበረው የስደተኞች ምዝገባ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት በመቋረጡ ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ የተጠለሉ በርካታ ኤርትራውያን የመዘዋወር መብታቸው መገደቡን፣ የተወሰኑት ደግሞ ለእስራት መዳረጋቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በጤናና በትምህርት፣ እንዲሁም በሌሎችም ማኅበራዊ አገልግሎት ሰጪ የመንግሥት ተቋማት ላይ ቅኝት በማድረግ ምርመራ ማድረጉን የኮሚሽኑ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ሥራ ክፍል ኃላፊ ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል
Interview with EHRC Commissioner for Women, Children, Older Persons and Disability Rights Rigbe G/Hawaria