Ensure the provision of preferential treatment in service deliver for Older Persons
የቤተሰብ እና የኅብረተሰቡ በዕድሜ የገፉ የቤተሰብ አባላትን እንክብካቤ እንዲጎለብት ባህላዊ የድጋፍ ሥርዓቶችን መለየት፣ ማስፋፋት እና ማጠናከር
መረጃ የማግኘት መብት ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው
The right to access to information is an integral part of the right to freedom of expression
Everyone has the right to an adequate standard of living for himself and his family, including adequate food, clothing and housing
ማንኛውም ሰው በቂ ምግብ፣ ልብስና መኖሪያ ቤትን ጨምሮ ለራሱና ለቤተሰቡ በቂ የኑሮ ደረጃ የማግኘት መብት አለው
መንግሥት የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ እንዳይደርስ መከላከልና አደጋው ሲደርስም ለተጎጂው እርዳታ በወቅቱ እንዲደርስ ማድረግ አለበት
Government shall take measures to avert any natural and man-made disasters, and, in the event of disasters, to provide timely assistance to the victims
ወጣቶችን ጨምሮ በትጥቅ ግጭት የተጎዱ እና የተፈናቀሉ ሲቪል ሰዎችን ለመጠበቅ የሚቻላቸውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳሉ
Take all feasible measures to protect the civilian population, including youth, who are affected and displaced by armed conflict