የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የኦሞ ወንዝ ከመጠን በላይ በመሙላቱ እና መደበኛ የመፍሰሻ መስመሩን ለቆ በመውጣቱ ምክንያት በጎርፍ ከተጥለቀለቁ የወንዙ የታችኛው ተፋሰስ አካባቢዎች በተለይም ከዳሰነች ወረዳ የተፈናቀሉ ሰዎችን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ አስመልክቶ ከጥቅምት 5 እስከ 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ክትትል በማከናወን ያዘጋጀውን ባለ 26 ገጽ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ኢሰመኮ...
አጠቃላይ መርሖች እነዚህ የመመሪያ መርሖች፡- (ሀ) ሰብአዊ መብቶችን እና መሠረታዊ ነጻነቶችን የማክበር፣ የመጠበቅና የማሟላት ነባር የመንግሥት ግዴታዎችን፤ (ለ) የንግድ ድርጅቶች እንደ ልዩ የኅብረተሰብ አካል ልዩ ተግባራትን የማከናወን ሚና ሲወጡ ሁሉንም የሚመለከታቸው ሕጎችን እና ሰብአዊ መብቶችን በማክበር እንዲሆን ተጠባቂነትን፤ (ሐ) መብቶች እና ግዴታዎች በሚጣሱበት ጊዜ ተገቢና ውጤታማ ከሆኑ መፍትሔዎች ጋር እንዲጣጣሙ የማድረግ አስፈላጊነትን ዕውቅና በመስጠት የተመሠረቱ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ትኩረት ሰጥቶ ከሚሠራባቸው የሰብአዊ መብቶች ዘርፎች መካከል በፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ በመከታተል የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ አንዱ ነው። ለዚህም የክትትልና ምርመራ የሥራ ክፍል፤ በፖሊስ ጣቢያዎች በሚገኙ ተጠርጣሪዎች መብቶች ዙሪያ የሕግ ማዕቀፎች አተገባበርን በተመለከተ የክትትልና ምርመራ እንዲሁም ዘርፈ-ብዙ የውትወታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ይህ ዓመታዊ ሪፖርት በ2015 በጀት...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) በፌዴራል ሕገ መንግሥት መሠረት ነጻ ፌዴራላዊ የመንግሥት አካል ሆኖ በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) የተቋቋመ እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበር እና ጥበቃ የሚሠራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ነው፡፡ ኮሚሽኑ በማቋቋሚያ ዓዋጁ መሠረት የተለያዩ ሥልጣን እና ኃላፊነቶች የተሰጡት ሲሆን ከነዚህም መካከል በአዋጁ አንቀጽ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአምስት ክልሎች እና በሁለት የከተማ አስተዳድሮች በሚገኙ የመንግሥት እና መንግሥታዊ ባልሆኑ የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ያሉ ሕፃናት የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የተመለከተ ባለ 45 ገጽ የክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ በአማራ፣ በሐረሪ፣ በኦሮሚያ፣ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ 25 የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ላይ...

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ሕፃናት ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የተመለከተ ባለ 40 ገጽ የክትትል ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል። ይህ የክትትል ሪፖርት የጥቃት ተጎጂ ሴቶችና ሕፃናት በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ ከአቤቱታ አቀራረብ ሥርዓት ጀምሮ፣ በምርመራ ሂደት፣ በክስ አቀራረብና አሰማም እንዲሁም በፍርድ ወቅት ያሏቸው የመብቶች አያያዝ በዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ከሚያዝያ 2010 ዓ.ም. እስከ ሚያዝያ 2015 ዓ.ም. ባሉት አምስት ዓመታት ነጻነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች መብቶች ዙሪያ በአራት ክልሎች ባከናወናቸው 4 ብሔራዊ ምርመራ /National Inquiry/ የተገኙ ዋና ዋና ግኝቶችን እና ምክረ ሐሳቦችን ያጠናቀረ ባለ 130 ገጽ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ምርመራ (ግልጽ የአቤቱታ መቀበያ መድረክ) ማለት ውስብስብና ተደጋጋሚ በመሆናቸው፣ አልያም በሀገር አቀፍ...

The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is an independent federal state body established as per the Federal Constitution (Article 55/14). The EHRC reports to the House of Peoples’ Representatives in accordance with the Establishment Proclamation No. 210/2000 (as amended by Proclamation No. 1224/2020). The EHRC is a national human rights institution with a broad mandate...