የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ሰብአዊ መብቶች አንዱ የትኩረት አቅጣጫ በማድረግ ላለፉት 5 ዓመታት ወቅታዊ እና ቀጣይነት ያላቸው የሰብአዊ መብቶች ክትትል እና ምርመራ፣ የግንዛቤ ማሳደግ እንዲሁም የውትወታ ሥራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። ይህ የኢሰመኮ አራተኛው በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ ያተኮረ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ሲሆን፣ ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ያዘጋጀው ይህ 3ኛው የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ጊዜ ይሸፍናል። ኢሰመኮ ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. 4ኛውን የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ይህ የዘርፍ ሪፖርት በተለይም የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ሰብአዊ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች የሥራ ክፍል የተለያዩ ክትትሎች፣ ምርመራዎች፣ ጥናት እና ምርምሮች፣ የውትወታ ሥራዎች እና የምክክር መድረኮችን የሚያከናውን ሲሆን ይህ ሪፖርትም የተዘጋጀው ከእነዚህ ሥራዎች የተገኙ ግብአቶችን፣ አግባብነት ያላቸው ሰነዶችና ሌሎች የመረጃ/ማስረጃ ምንጮችን መሠረት በማድረግ ነው። ኢሰመኮ በሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው 4ኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ላይ...
ኢሰመኮ ለ4ኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርትን ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፣ ይህ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን የሴቶች እና የሕፃናት ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ በዝርዝር አቅርቧል፡፡ ሪፖርቱ ኢሰመኮ በበጀት ዓመቱ ካከናወናቸው የምርመራ፣ ክትትል እና ሌሎች የውትወታ ሥራዎች በመነሳት በሴቶች እና በሕፃናት...
መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ ማጣራት በማድረግ ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ እንዲሁም በድርጊቶቹ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ፍትሕ ሊያሰፍን ይገባል።
This Executive Summary consolidates the key findings and issues of concern identified in the 4th Annual Ethiopia Human Rights Situation Report of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), covering the fiscal year from June 2024 to June 2025 Click here for the Amharic version (በአማርኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Click here for the full report (Amharic)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። በሕይወት የመኖር መብት ላይ የሚያተኩረውን ምዕራፍ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። የነጻነት መብት ላይ የሚያተኩረውን ምዕራፍ ያንብቡ።...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። በጥበቃ ሥር ያሉ (የታሰሩ) ሰዎች ሰብአዊ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። የመደራጀት መብት እና የሲቪክ ተሳትፎ ምኅዳር...