Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 8
  • File Size 1.11 MB
  • File Count 1
  • Create Date March 26, 2024
  • Last Updated April 2, 2024

በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ሕፃናት ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የተመለከተ የክትትል ሪፖርት

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ሕፃናት ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የተመለከተ ባለ 40 ገጽ የክትትል ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል። ይህ የክትትል ሪፖርት የጥቃት ተጎጂ ሴቶችና ሕፃናት በወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ውስጥ ከአቤቱታ አቀራረብ ሥርዓት ጀምሮ፣ በምርመራ ሂደት፣ በክስ አቀራረብና አሰማም እንዲሁም በፍርድ ወቅት ያሏቸው የመብቶች አያያዝ በዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ እና ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች ከተጠበቁላቸው ሰብአዊ መብቶች መስፈርቶች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን በመፈተሽ አንኳር ግኝቶችን እና ምክረ ሐሳቦችን የያዘ ነው።

አንኳር ጉዳዮች:- በወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ሕፃናት ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የተመለከተ የክትትል ሪፖርት